💦ሄለንን ለምን አመጣሀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 месяцев назад +806

    ሄለን በመምጣቷ ድስ ያላችሁ 👍👍

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 9 месяцев назад +3

      እኔም በጣምነውደስያለኝ

    • @GenetYouTube-n7o
      @GenetYouTube-n7o 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 9 месяцев назад +1

      ወይኔ እኔ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 9 месяцев назад

      በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን 💞💞💞💞💞💞

    • @FanosBayisa
      @FanosBayisa 9 месяцев назад +2

      Ene ali wadatimi eleni baxami tasaxalanyalechi🤮😡

  • @ttgwell-zs3mf
    @ttgwell-zs3mf 9 месяцев назад +2

    ዊና ሄሉን ይዞልን መጣ በጣም ደሰ ብሎናል የምትሉ በላክ 👍👍👍👍👍

  • @CharaMai
    @CharaMai 9 месяцев назад +453

    ዊና ሄሉን ይዞልን መጣ በጣም ደስ ብሎናል የምትሉ በላክ👍👍👍👍

    • @Tgist-cl8xb
      @Tgist-cl8xb 9 месяцев назад

      ሄሉየ የኔቆንጆ እኳን መጣሽልን የኔውድ ደስተኛ ሁኝልኝ

    • @FgHh-tb7mt
      @FgHh-tb7mt 9 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 месяцев назад +41

    ኧረ ትምጣልን ሄሉዬን በጣም ናፍቃን ነበር አሁንም ትምጣልን የኔ እናት አሁንም ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ እስቲ እንደዚ ተደስተው በማየት የተደሰተው ማነው በላይክ አሳዩን ዊናዬን 100k እናስገባው የምትሉ ደምሩን 🎉🎉🎉

  • @Tblets7319
    @Tblets7319 9 месяцев назад +203

    ሄሉዬ የኔ እናት በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ❤❤ ሁሌም ከዊና ጋር ትምጣልኝ የምትሉ👍👍

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 9 месяцев назад +62

    ዊና ና ሄለን በመምጣታቸው እንደኔ ደስተኛ የሆነ ሰው በላይክ አሳይኝ❤❤❤❤

    • @FgHh-tb7mt
      @FgHh-tb7mt 9 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirukTube5335
    @BirukTube5335 9 месяцев назад +489

    ዊናን እና ሄሉን የሚወድ እስኪ ዉዴታችሁን አሳዩኝ 100k አስገቡኝ

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 9 месяцев назад +5

      በሰው ስም መነገድ ምን ይሉታል ጉድኮነው ለምን በራስሽ ስም አትከፍቺም

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 9 месяцев назад

      በሠዉ ስም መክፈቱ ተይዉ ትክፈት ,እነ ሄለንን ከወደዳችሁ 100k አስገቡኝ😂😂😂👀👀👀@@GenetMtku

    • @YyRr-cx1fy
      @YyRr-cx1fy 9 месяцев назад

      የኔጀግና አይዞሽ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TerseyTersey
      @TerseyTersey 9 месяцев назад

      የልጅ ቅመም❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 9 месяцев назад +16

    ሂሉ ጎበዝ አስተዋይ ናት ትመጣለች ከሕሉ ብዙ እንጠብቃለን ፈተናዉን ፈጣሪ ይርዳት

  • @aseed792
    @aseed792 9 месяцев назад +162

    ሄለንን እና ዊናን ስላያችሁ ደስ ያላችሁ ብቻ👍

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 9 месяцев назад

      ደስ ብሎነን በመምጣታቹ ዊነ ደስታቹ ነው እምንፍልግ ሲድብራቹ እፕም ይድብርነል

    • @NigatmebrateYuotube
      @NigatmebrateYuotube 9 месяцев назад

      በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 месяцев назад +35

    ዊናን 100ሽ እናስገባው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉየ የኔ አስተዋይ 🎉🎉🌹🌹🌹🌹

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +203

    እስኪ ለሄሉ መልካም ፈተና በሉዋት የሄሉ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤ሄሉዬ የኔ ሴት መልካም ፈተና የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 месяцев назад +1

      መልካም ፈተና የኔውድ❤❤❤

    • @HawaaMohamed-q3j
      @HawaaMohamed-q3j 9 месяцев назад +1

      መልካም❤❤ፈተና

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 месяцев назад +1

      መልካም ፈተና የኔ ልዩ❤❤

    • @ahamedahamed4439
      @ahamedahamed4439 9 месяцев назад +1

      መልከም ፈተነ

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 9 месяцев назад +1

      መልካም ፈተና የኔ ስስት ሄሉየ ጠካራ ሁኝልኝ የማንንም ነገትቭ ኮመት እያ የሽ አትከፍ ወደፍት የኔ ጠካራ ሰዉ ያልበላዉን ያካን አይዞሽ❤❤❤❤❤

  • @ቲቲነኝጋልዓጋመ
    @ቲቲነኝጋልዓጋመ 9 месяцев назад

    ዊና ሄሉን ይዞልን መጣ በጣም ደስ ብሎናል የምትሉ በላክ👍👍👍❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 9 месяцев назад +78

    የምር ሄሉዬ በማጣትሽ ደስ ብሎኛል ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍♥️♥️

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 9 месяцев назад +53

    በቅድሚያ ሔሉየ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዊና ምርጥ ወድም
    በመቀጠል አዳድ ሠወች ግን ጭቅላት የላችሁምዴ ማርክ የራሡን እየሠራ አይደል ለምን እሡዋን ለምን መጣሽ የምትሉት የማርክን ይቱብ ሔለን አብራ አሳድጋለች ሲለያዩ እሡዋ ከቤት ሁና ታለቅሳለች ለምን? ሴትልጂ ለምን ሁልጊዜ ሴት ልጂ ታለቅሳለች ሔሉየ የኔዉድ አይዞሽ ከቻልሽ የራስሽ ይቱብ ክፈችና ነይልን እኛ ወዳጆችሽ እናሳድግሻለን አይዞሽ 😢😢😢

    • @telilatelila4375
      @telilatelila4375 9 месяцев назад +1

      ልክ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 месяцев назад

      እኮ በትክክል🥰🥰🥰❤❤❤❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 9 месяцев назад

      ሳህ

    • @Semu-hd3le
      @Semu-hd3le 9 месяцев назад +1

      ዎው ዎው የኔውዶች ዌልካም ዌልም ብያለው የኔ ምርጦች

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 9 месяцев назад +80

    ሁለተኛ ኮማቺ ነኚ የሄሉ ወዳጆቺ በላይክ አሳዩ❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +7

    ።።።። ኤልያስ ብሩኬ ተባረኩ ።። ልጆቼ ሔሉን እንደዚህ እየጠራችኋት።።ከድብርት እንድትወጣ አድርጓት።።እናንተም ሰላም በረከቱን ያብዛላችሁ።።።።።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 месяцев назад +2

    😮😮😮ሄሉለምን መጣች የምትሉ ጭቅላታችሁ አሰሩት እና ከማርክ ስለተለያየች ከሚድዬ እራስዋን አርቃ ትኑር ያለው ማነው. ያማችሁል እዳውም ትዝናና እራስዋን ትለውጥ የኔማር በጣምነውየሚያሳዝኑኝ ሄሉና ማርክ ስለዚህ ስረአትያዙ ሚድያላይ መተው ይስሩ ህይወት ይቀጥላል ስውን ለማሸማቀቅ አትሞክሩ ሄሉዬና ውና በርቱ

  • @Woዬ
    @Woዬ 9 месяцев назад +36

    የማያልፍ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው❤❤❤

  • @ZuzuMehamde
    @ZuzuMehamde 9 месяцев назад

    ሄሁ በመምጣቷ ደስብሎናል ዊናዬ ያለውነገር አስተካክልና ማርኬጋርም ጓደኝነታችሁን ቀጥሉ አረ ቡራምጋ ኤፋምጋ ተራራቃችሁኮ የናተጓደኝነት በነሱፍቅር ነውዴ የተገነባው አረ አትራራቁ በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኤላዬ ምርጥሰው

  • @እናቴእመቤቴ-ኸ2ተ
    @እናቴእመቤቴ-ኸ2ተ 9 месяцев назад +40

    ማነው እንደኔ ሄሉ በመምጣቷ ደስ ይለው🤗♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ለመኖርእንኑር
    @ለመኖርእንኑር 9 месяцев назад +2

    ሄሎ ጠካራ ሴት እኮ ብዙ ፈተና ይገጥማታል ግን እጅ ሰታ ወደኃላ ሳዮን ወደፊት ፈጣሪ የምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ መልካም ፈተና ሄሎ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 9 месяцев назад +21

    ሄሉዬ ድንግል ማርያም የምትፈልጊዉን ሁሉ ታሣካልሽ ማማዬ 🙏 ኧረ ነይልን በተመቸሽ ጊዜ ማንንም እንዳሰሚ ❤❤❤

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 9 месяцев назад +13

    ደስታችሁ ደስ ብሎናል ግን ከነ ቡራ ከእነ ኤፌ ባትርቅ ደስ ይላል

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 9 месяцев назад +50

    እስኪ ሄሉየ ወደ ሚድያ ተመልሳ በመምጧቷ ደስ ያላቹ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 9 месяцев назад

      Ene desi bilonale😢😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 месяцев назад

      ኢኔን ደስቢሎኘል🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 9 месяцев назад +3

    ውናየ እኛ ሁለየም እንወዳችሆለን ግን አድቅር ያለን ነገር ከነቡራና ከኤፈ አትራራቁ ሄሉና ማር ፈጣሪ ብሎት ቢለያዩም አተከማርክጋ መራራቅ የለብህም እኛ ከነሱ በመራቅህ ልባችን ተሠብሯል😢

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 месяцев назад +25

    ሁሉም ያልፋል የማያልፈዉ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ኡሉየ የኔ ዉብብብ❤❤❤ 💒💒😢💒😢

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 9 месяцев назад +1

    አደራ ዊናዬ የሄሉ ዉጤት ሲመጣ አደራ እድታሳየን አልፋ ስትዘል እሪአክሽኗን ማየት እፈልጋለሁ ወይ ትምህርቴን እደት እደምወደዉ ነበር እኮ ግን አፍር ይብላ ስደት ግን ደሞ ሞኝነቴ ከስደት እማራለሁ ብዬ አስባለሁ እኮ አይ በከቱ መጓጓት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሳልጠግም ትምህርቴን 😢😢😢

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 9 месяцев назад +68

    ማነው ሄሎ በመምጣትዋ ማነው ደስ ያለዉ በላይክ አሳዬኝ

  • @BezaYetnbi
    @BezaYetnbi 9 месяцев назад +3

    ሄሉ ስትመጣ ደስ ያላለሁ ከለ ጠላት ይመስለኛል ሁሉም መልካም ኮሜት ይፅፋል ማለት አትጠብቁ ሰዎች የሰዉ ደስታ ሲያዩ ደስ የማይላቸዉ ይኖራሉ ግን አብዛኛዉ በጣም መልካም ኮሜት ፅፈዋል ሄሉዬ የራስች ቻናል ክፈቺ አትጥፉ ለማንም እጅ መስጠት አያስፈልግም ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናቹ ነዉ ሄሉ ትናፍቀናለች❤

  • @AbGrace770
    @AbGrace770 9 месяцев назад +217

    ሄለን ድጋሜ በመምጣቷ ደስ ያለዉ ማነዉ😢

    • @ዘምዘም-ረ1ቸ
      @ዘምዘም-ረ1ቸ 9 месяцев назад +1

      እኔ ከምልክ በላይ ደስብሎኛል

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 месяцев назад +2

      እኔ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @ethiopiaethiopia4533
      @ethiopiaethiopia4533 9 месяцев назад +2

      እኔበጣም,ደስ,ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 месяцев назад +4

      ምርጥ አባት ምርጥ ወድም አሏት ሥለዚህ አብሽሪ ፋዘርንም አምጣልን አድቀን

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 месяцев назад +1

      እኔ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @bekimanberi
    @bekimanberi 9 месяцев назад +22

    ሄሉንና ዊናን እምትወዱት ሊያቸው ❤❤❤ ሄሉ መልካም ፈተና እንድሆንሽ ከወድው እንመኛለን ።

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 9 месяцев назад +8

    እንደት መጣች ይባላል እንደ ምንም አላደረገች የኔ ዉድ ሂሉዪ በርች ህይወት የሸጥላል ስራሺንም እዳታቋርጭ ጎበዝ እና ጠንካራ ሀኝ ላባትሺ እና ለወንድምሺ ኑሪላቸዉ እና መልካም ፈተና❤❤

  • @Tug-sm2in
    @Tug-sm2in 9 месяцев назад +10

    የሰዉ ወሬአትሥሙ ዊናዬ እኛ እንወዳታለን በጣምናፍቃናለች ከምንምበላይ❤❤❤

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 9 месяцев назад +4

    ሄሉንና ዊናን ስላሳችውኝ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ለሁሉም ነገር በርቱ ሄሉንና ማርኬን ፈተናዋን ተፈትና ከጨረሰች በዋላ? ግድ ዮቲበር ላይ መቅረብ የለባትም ። እኔ በጣም እስከ አሁን ድረስ ታሚማለው እባካችው አስታርቁልኝ❤❤❤ መልክቴ ከጀርመን አገር!!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +28

    ኤላዬ ቡራዬ ለናተ ትልክ ክብር አለኝ ጎደኛ ማለት በደስታም በሀዘንም አለሁ የሚል ጎደኛ ማለት ይሄነው በውነት ክበሩልን ❤❤❤አደራ ኤላዬ ዊናም ሄሉም ቪድዮ እዲሰሩ አበረታቱልን አደራ❤❤❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 9 месяцев назад +3

    ሔሉየ እንኳን ደሕና መጣሽ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ዊናየ ወንድማችን እንወድካለን የሰው ወሬ አትስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-fz1bg
    @የድንግልማርያምልጅ-fz1bg 9 месяцев назад +69

    በመጀመሪያ ዊና ውድሜ ከጭቀትህ ወተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሄሉ ወጣት ናት መስራት አለባት ህይወት ይቀጥላል አዳዴ ለምድነው ግን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ሴት ልጅን እድትጨቆን የሚደረገው አሁን ለምን መጣች ይባላል እንዴ ሁሉም እኮ በየራሳቸው እየመጡ ነው ነገር ማን ያውቃል ውይ አብረው ሊመጡ ይችላሉ በቃ ሁሉንም በመጣበት መቀበል አለቀ 😮😮

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 9 месяцев назад +1

    ሄሉየ ነይልን የኛደርባባ፣የኛ እቁ ፣የኛጠበለል የማንንም መጥፎኮሜት አታቢቢ ዊናየ ዝምበላቸው የኛሰው ማውራቱን አይተውም
    ሄሉ እዳውም ከፍቅርጋብመጡ ደስይሳል🎉🎉🎉🎉
    መልካም ፈተናይሁንልሽውዷየ🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 9 месяцев назад +55

    ዊና አንዳድ ሰዎች ባሉት ሁላችንንም አይደለንም እና ሄሉ እዳታስቀሩብን😢😢❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 месяцев назад

    ዊናዬ አይዞህ አይክፍህ እኛ ሂሉን ይዘህልን ስለመጣህ በጣም ደስስ ብሎናል❤❤❤

  • @ekram_tube1290
    @ekram_tube1290 9 месяцев назад +11

    ዊናዬ አንተና ማርኬ ለምንነው የማትገናኙት ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ😢😢😢❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 месяцев назад +1

    ሔሉዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በሒዎትሽ ሁሉ መልካም ሒዎት ይግጠምሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናልና አይዞሽ ጠንክሪ መልካም የፈተና ጊዜ ጥሩ ውጤት የምታመጪበት ጌዜ ይሁንልሽ ሒናዬም በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabsraGetu-n9t
    @YabsraGetu-n9t 9 месяцев назад +165

    ሄሉን እና ዊናን የሚወድ ላይክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm 9 месяцев назад +7

    ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ኦክ ሰው ብዙ ነገር ያወራል ውና በርቱ 😍💞💞💞💞💞እንኳን በስልም መጣቺ 😍😍😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +55

    አንደኛ ነኝ እስኪ ሄሉን ዊናን ኤላን ብሩኬን የምትወዱ ላይክ❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +2

    ።።።። ሔልየ መልካም ፈተና።።።አይዞሽ ጥሩ ውጤት ነው ።ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ።።ወደ ዩንበርስቲ ማለፍሽን እንዳትጠራጠሪ።።።ታልፊአለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 9 месяцев назад +9

    ሄሉየ የኔ ውድ ፈገግ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትክክል ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ብዕዛወራባየራየተይት
    @ብዕዛወራባየራየተይት 9 месяцев назад

    ሄለን ሰለ መጣት እደ ንየ ደሰስስ ያለዉ አለ በላይክ አሰየን❤❤❤👍👍👍👍

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 9 месяцев назад +11

    በመጀመርያ እናተ ጓደኞቻቸው እግዛብሔር ይባርካችሁ አውነተኛ ጓደኞች እናተን እግዛቤሔር ያስደስታችሁ ሄሉየ የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት የሴት ጀግና ተሰብረሽ እድትቀሪ የሚፈልጉ ብዙ አሉና አቺ ደግሞ ጠካራ ሁኝ እኛ እህቶችሽ እኖድሻለን ሄሉነቴ አብሽሪልኝ ይሄም አለፎ ሙሉ ደስታችሁ ይመለስላችሁ የሰው ወሬ እትስሙ ሄሉነቴ የኔ ዳይማድ እይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 9 месяцев назад

    ዊናዬ አንተ መልካም ወንድም ነህ እነዚህ አንዳንድ የተመቱ ኮመንታተሮች የሚያወሩትን አያውቁም ተዋቸው አንተም ሄሉም ሁሌም ብትመጡ ደስ ይለናል

  • @Semufika45
    @Semufika45 9 месяцев назад +38

    ዊና ከበፊቱ ጭንቀታችሁ ትንሽም ቢሆን አሁን የቀለላችሁ ይመስላል አይዞዋችሁ ሁሉም ያልፋል ደሞም ምርጥ ጓደኞች አሉህ ከነ ማርቆስም ያለው ነገር ፈተህ የበፊቱ ፍቅራችሁ እንደሚመለስ ተስፋ አለኝ

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 9 месяцев назад

      አው የምር ብቻቸውን ሲመጡ እየከፋኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 9 месяцев назад

      አው ወለሂ ከነሱም አብረው ቢሰሩልን ጥሩነበር 😢😢😢😢

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 9 месяцев назад

    ቤተሰብ ሆኛለሁ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካቹ ሕብረታቹ ይቀጥል ሄሉን ስለየው ነው ዘው ብዬ የገባሁት ሄሉ እህቴ ኮሜንት ስጽፍልሽ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። እና ስትጠፊ አዝኜ ነበር ሁሌ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው። በደስታ ተቀበይው ወደፊት ተመልከቺ እና ደሞ ኮሜንት ሰጪዎች እባካቹ ብትችሉ ገንቢ ጠቃሚ የሚያበረታታ ቃል ጻፉ please ሄሉዬ በርቺ ቶሎ ቶሎ ነይ እና ደግሞ መጻፍ ቅዱስ ቃል ልጋብዝሽ ሮሜ: 8:28 ሙሉውን አንብቢ please ❤❤❤

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 9 месяцев назад +82

    ይህን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤ በፀሎት እና በዱአችሁ አስቡልኝ ወድም😢ሞቶብኛል 😢እኔም በሰው ሀገር ታምሜአለሁ 😢ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 месяцев назад +1

      አብሽሪ ውዴ እሱንም አላህ ይርሀመው😢😢

    • @Seadagumataw
      @Seadagumataw 9 месяцев назад +2

      አላህ ይሶብርሽ እህቴ

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 9 месяцев назад +1

      አላህ ይርሃመው የረብ😢😢 አብሽሪ

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 9 месяцев назад

      ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ ነብስ ይማር እግዚአብሔር ይማርሽ ኣሕሕሕሕሕ ማይሻል በሽታ ነው😢

    • @binalefart2799
      @binalefart2799 9 месяцев назад

      ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናሽ የኔ እህት አይዞሽ ማንም ከሞት አይቀር እኛም ወደዛው ነን😢

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 9 месяцев назад +1

    ማነዉ እደኔ ሄለንን ስላዬ ደስ ያለዉ😢አብሽሪ ሄሉ የኔ ጠካራ ሴት

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ 9 месяцев назад +127

    ሄሉ ከፍቅር ጋር አብረው ይስሩ የምትሉ በላይክ

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ሄሉዬ ያማችሁል ግን ለምን መጣች የምትሉ ሰዎች ሄሉዬ መልካም ፈተና 💝💝💝💝

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 9 месяцев назад +22

    ሂሉየ የኔ ንግስት የኔ ጠካራ የኔ ጀግና የባቶ ልጂ ❤❤❤❤❤❤ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @duey2368
    @duey2368 9 месяцев назад

    በመጀመርያ ሄሉዬ የኔ እህት መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እመብረሀን ከፊትሽ ትቅደም ልፊትሽ ግብ ይደረስ ❤ዊናዬ መልካም እና ጣካራ ወድም ነህ ❤ኤላዬ& ቡራ የጓደኝነት ጥግ እመብረሀን ልቦናችሁን አትለዉጠዉ በጣም እወዳችሁዋለሁ❤❤❤አይለያችሁ

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 9 месяцев назад +13

    ሄለን እና ዊናን ስላያችሁ ደሰ ያላችሁ ኤለ እና ብራኬ ደሰ ትለለችሁ ሄሉዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁነ❤❤❤

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 9 месяцев назад

    የሄሉመጣትእንደኔያሥደሠታቺሁ👍👍👈

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 9 месяцев назад +7

    ዊና ኮሜንት ብዙ ነገር ይላል አትጨነቅ ማለቴ ሄሉየ ከፍቅር ተማሪ ፍቅር እኮ ያሁሉ ጫና አልፋ እዚህ ደርሳለች አንችም በርች ከወንድምሽ ጋር

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 9 месяцев назад

    ማርያምን የቡታ ጅራ አንገታቸውን የሚስሩት መስቀል አንድ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤ የሚወደዱ ልጅች ናቸው

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 9 месяцев назад +13

    ሂሉየ ሁሊም ነይልን በጣም ነዉ የምትናፍቂን ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 9 месяцев назад +1

    ሄሉዬ የኔ እናት እንኳን ደህና መጣሸልን ማርያም በጣም እወድሻለሁ ታልፋለሸ በርቺ💌❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 9 месяцев назад +9

    እውነት ነው ዊናዬ የኛ አስተዋይ ምርጥ ወንድም ነህ ሄሉዬ በራሷ ጠንካራ መሆን አለባት 👌👍👍👍👍በርችልን ጀግኒት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 9 месяцев назад +1

    ዊናዬ ሄለንን ለማየት በመቻላችን በጣም ደስተኝ ነን የሁሉንም ስዉ ፍላጎት ለሟሟላት ካስብክ ከባድ ነዉ

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil 9 месяцев назад +6

    ሄሉዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ታምራላቹ አትጥፉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TubeMerkebselamTube
    @TubeMerkebselamTube 9 месяцев назад

    ሁሉም ነገር ያልፋል ያማይልፍ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ዉናዬ ልባም ጠንካራ ነህ አይዛቹ😢

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 9 месяцев назад +50

    እህህህ ብቻ ተረፈን😢😢ጓደኞቻችሁ ጥሩ ናቸው😊ግን ግን ግን ከነቡራ አትራራቁ😢😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 9 месяцев назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛ. ኮመተሮች. እባካችሁ ግራ አታጋቧቸው. ((()አጣት ለምን አመጣሀት ምን አይነት ጥያቄ ነው))))ወደ ድሮው ፈገግታቸው ሙሉ በሙሉ እደሚመለሱ ተስፋ አለኝ ((W❤H))

  • @meditube147
    @meditube147 9 месяцев назад +20

    እንካን ደና መጣቹ አረ ተመልካች ሄሉ ትምጣ እያላቹ አልነበረም ተመልሳቹ ለምን መጣች ብሎ ጥያቄ እንዴት ታነሳላቹ🙄🙄🙄🙄

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 9 месяцев назад +4

      የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አቋም የለውም😂

    • @ميريميري-س8ث
      @ميريميري-س8ث 9 месяцев назад

      ሰው ማለት የሚበላው እንጂ የሚያወራው አያጣም የምንወዳት ብዙዎች ነን የምንናፍቃት ካለስዋ youtube በጣም የሚያስጠላን ብዙዎች ነን ደግሞ ዊናዬ ሄሉዬ የአንዳንድ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 месяцев назад

      ​@@zuzumchaleበ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 месяцев назад

    ኮመንቶች እኮ ከራሳቸውጋ አይደሉም ስጠፋ ኡኡኡኡኡኡኡ የትነች ስትመጣ ለምን መጣች ይሄ ልክፍት ነው ፍቅር ዩቱብ ስትከፍት ለምን መጣች ከወለደቻት እናት እስከ ጓደኞቿ የስድብ መአት ጭራሺ ተደብቃ እድትቀር ሁሉም ኮመንቶች ስድብ ግን ልጅቿ እግዚአብሔር አጠነከራት ለዚህ ደረሰች ሄሉ እንካን አንቺ አባትሺ ወንድምሺ ብዙሰው አለ በዙሪያሺ አጠነከሩሺ አሁን አንች ጠንክሪ ዩቱብ ክፈች ለምንድነው ከሚዲያ የምጠፊው ለማን ብለሺ የፍቅር ጥንካሬ ውሰጂ አንችም ፍቅር ጓደኛሺ ነበረች አንድቀን እንካን አይዞሺ አላልሻትም ነበር ግን አንቺም አየሺው ሴትልጅ ብዙ ፈተና አለባት ግን ጠንካራ መሆን አለብሺ❤🙏

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 9 месяцев назад +3

    ሄሉየ መልካም ፈተና ይሁንልሽ ኪዳነ ምህረት በምልጀዋ ታበርታሽ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 9 месяцев назад +1

    ሂሉየ ዊና የሰዉ ወሬ አትስሙ ሰዉ ቡዙ ያወራል ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኛ በጣምነበር የናፈቀችን ፍቅርንም ስት ስት ሲ ሎት ነበር አዉንም ሂሊየን አገቶን ለማሰደፍትነዉ ለምን መጣች የቢሉት እርግጠኛነኘ የ ሩታ ገዳፌዉች ናቸዉ በ ብዛት የኮመቱት

    • @mahi-e2f9
      @mahi-e2f9 9 месяцев назад

      እረ የኔ ቆንጆ ስነስርአት ይነርሸ የሩታ ስም ካልጠራችሁ አይሆንለችሁምደ ሲጀመር እኔ ለራሴ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Richo3250
    @Richo3250 9 месяцев назад +6

    ቀን በቀን ብትመጭልን ለራሱ አንረለችም ሁሌም ቀናፍቆት በስስት ነው የምንጠብቀሽ ልእልቴ❤መልካም እደል መልካም ፈተና ይሁንልሽ ንግስቴ❤❤❤❤

  • @ዜድሻየማሜእህት
    @ዜድሻየማሜእህት 9 месяцев назад

    ሄሉዬ የኔ ሱስ በመምጣቷ ደስታ እንጅ ቅሬታ ያቀረባችሁ እውነት ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢ሄሉነቴ ❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ😢ሔሉ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፍል የኔ ፍቅር😢ደስ ብሎኛል ስላየውሽ 😢ለምንም ነገር ቦታ እዳሠጭ😢ዊና ጠከር በሉ😢❤❤

  • @richo3295
    @richo3295 9 месяцев назад

    ሄሉንና ዊናን ለማዝናናት በማሰባቹ ትልቅ ክብር አለኝ ክበሩልን ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው❤❤❤

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 9 месяцев назад +5

    እደሪገጡኜ ዋ ዊናዬ ወዴሜ 63Kእኮን ደስ አለህ ከዚህም በላይእጠበቀለን ሂሎዬም የኔ ቆጁ ሁለየም ኑልን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 9 месяцев назад +1

    ሄሉዬ ለፈተናው መልካም ውጤት እድገጥምሺ እመኛለሁ ሥላየሁሺ ደሥብሎኛል
    ከዊና ጋር ሄሉዬ እድትመጭ የኔ ውድ መልካሙን ሁሉ ለእናተም ለእኛም ይሥጠን አሚን ❤❤❤

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ዊና ደስ ሲል ተመስገን ስለ ሁሉም

  • @JdhhdJahhshs
    @JdhhdJahhshs 9 месяцев назад

    ዊናየ አንተ ጥሩ ሰው አላህ ይጠብቅህ ለህትህ ያለህ እዝነት ከፊትህ ያሥታውቃል 🌷🌷🌷💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌹🌹🌹🌺

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 9 месяцев назад +5

    ሄሉዬ መልካም የፈተና ሰአት ሄሉዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል👍❤የኔውድ የተፈጠረው❤ብዙም ባይገባኝም ህይወት ይቀጥላል ጠከር በይልኝ❤ዊዬም👍"ልዩ የሄሉ ወድም❤❤❤❤

  • @ማትቤክብሬነው
    @ማትቤክብሬነው 9 месяцев назад

    ኤላ በጣም ጥሩስውነህ እግዚአብሔር ን ደሞ ማርክእና ዊናን አገናኙችው ሄሉጋርየታርቁ ❤❤❤❤

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 9 месяцев назад +2

    ዊና አባቴ የኔ መካሪ ሄሉነቴ ኩራቴ መልካም ፈተና በርቺ አትጨናነቂ እናቴ ከራስሽ ጋር ሁኚ ወዴ ወደፊትሽን ብቻ ተመልከቺ ማሬ ህይወት ይቀጥላል......Elo &Bura ክበሩልን ❤❤❤❤

  • @kadeejakadeeja2791
    @kadeejakadeeja2791 9 месяцев назад

    ዊና ሄሉን ይዞልን መጣ በጣም ደስ ብሎናል የምትሉ በላክ👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GeySysy
    @GeySysy 9 месяцев назад +7

    ዊናየ ወድሜ በርቱ ሁሉም ያልፍል❤❤❤

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 9 месяцев назад

    ሰዉ ማለት ሰው በከፋዉ ግዜ ሰዉ ሆኖ መገኘት ነዉ እና እናመሰግናለን ከጎናችሁ ስለሆናችሁ ተመስገን በጣም የምወዳቸው ልጆች ናቸዉ ዊና እና ሄሉዬ በደስታ ኑሩልኝ❤

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 9 месяцев назад +6

    ሄሉ ወድሞ ከጎኖሥላለ ቶሎ ወደሚደያመጣች ተሠብራ አልቀረችም ፍቅርየግን በራሶትግል ከስትወራት በሆላ በራሶ ጀግንነት ወጣች❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 9 месяцев назад

    #ለምን #መጣች ብለው #ጥያቄ # ያቀረቡት እኮ እየማላችሁ ከሚዳያ ፈፅሞ አትመጣም ብላችሁ ስለተናገራችሁ እንጂ ለክፎ ነገር አይደለም እኛ ደስታችሁ ያስደስተናል ሀዘናችሁ ያዛዝነናል ❤

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 9 месяцев назад +14

    Wow ሄሉዬ ናፍቀሺኛል እንኩዋንም መጣሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 9 месяцев назад

    እንኳንም መጣች ጉድ ፈላ ሠዉ ሲጠነክር እማይወዱ ሠወች አሉ😢 ጠክሪ ማማየ ማንንም አትሥሙ😢

  • @filsenTube
    @filsenTube 9 месяцев назад +12

    ስሚኝማ ውደ የዊናየ ታናሽ 🧍‍🧍‍♀ ያምአለ ያምአለ ስንደ ገለባ አለው እኛ እምንፈልገው ሳቅሽን ማየት ነው😄👈
    መልክሽንም ተውኩት እርጋታሽ ገደለኝ🤷‍♀
    ፈጣሪ ሲፈጥርሽ አዳልቷል ንገሪኝ🙎‍♀

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው ሄሉየ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት

    • @EmanMohammed-ps7gy
      @EmanMohammed-ps7gy 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤👌👌👌

    • @Zahra-eh6mu
      @Zahra-eh6mu 9 месяцев назад +2

      እውነት ጠንካራ ሴት ተምሳሌት ናት❤

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 9 месяцев назад +1

      አቦ ክበሪልኝ😂❤❤❤

    • @zahrasyed-pq8xf
      @zahrasyed-pq8xf 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤🎉🎉

  • @fahedali632
    @fahedali632 9 месяцев назад

    ሂሉግን ልቧ ስብርነውያለው ታስታውቃለች አይዞሽ❤❤❤❤

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 9 месяцев назад +7

    የኔ ዉድ ሀልዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ❤❤ዉይናዬ ምርጥ ዎንድም ❤️❤️❤️አይለያችሁ የኔ ጀግኖች ❤️❤️ስዎዳችሁ ❤️

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla 9 месяцев назад +1

    ሄሉ የኔ ዉድ አንቺ ለኔ ልዬ ነሽ ጥንካሬሽ ሳላደንቅ አላልፍም ዊናዬ ትለያለህ እና መልካም ጓደኝነት የወረት እንዳሆንይሆን በተረፈ ታምራላቹ እና ደሞ በፈገግታቹ ህመማቹ ምትገሉት ነገር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 9 месяцев назад +6

    ሔሉዬ እንኳን መጣሽ 🎉🎉🎉ቶሎ ቶሎ ነይ የራስሽ ቻናል ክፈች 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @وجدانابراهيم-ف9ج
    @وجدانابراهيم-ف9ج 9 месяцев назад

    ሂሉ በመምጣቷ እንድኔ ድስያለዉ ማነው ❤❤❤❤❤

  • @Salamiye
    @Salamiye 9 месяцев назад +4

    ሄሉዬ መልካም ፈተና ይሁንልሽ የናተ ደስታ እኛም ያስደስታል በደስታ ኑሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wogayehuGizachewGetnet
    @wogayehuGizachewGetnet 9 месяцев назад

    ሄሉ በመጀመርያ መልካም ፈተና ሲቀጥል ስለሰው አትጨነቂ ዋናውአንች መረጋጋትሽ ነው የኔውድ አንች በጣም ጠንካራነሽ ስለዚህ በጣም ጠንካራሁኝ የኔውድ